Loading…
Loading property…
ፋት፦ 500 ካሬ ሜትር (500 sqm) ዋናው ቤት (G+3)፦ 5 ሰፋፊ መኝታ ክፍሎች (እያንዳንዱ ከራሱ ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት ጋር) የእንግዳ/የልብስ ማጠቢያ (ላውንድሪ) ክፍል የሰውነት ማጠናከሪያ (የስፖርት/ጂም) ክፍል የቤተሰብ መሰብሰቢያ (ፋሚሊ) ክፍል 2 ዘመናዊ ኪችን (ክፍት እና ዝግ የሆኑ ማብሰያ ክፍሎች) የኋላ ሰርቪስ ቤት (G+1)፦ ይህ ሰርቪስ ቤት ለየት የሚያደርገው ሙሉ ለሙሉ ለሁለት የተለያየ ቤተሰብ ማኖር የሚያስችል ሆኖ የተሰራ ነው፦ በስተግራ በኩል (ፎቅ ላይ እና ታች)፦ 2 መኝታ ቤት፣ 2 መታጠቢያ ቤት፣ 1 ሳሎን እና 1 ዘመናዊ ኪችን አለው። በተመሳሳይ ሁኔታ፦ 2 መኝታ ቤት፣ 2 መታጠቢያ ቤት እና 1 ሳሎን ያካተተ ተጨማሪ ሰፊ ክፍል አለው።
Sign in to message the ERMI THE ETHIOPIA team and keep the whole conversation in one place.
Sign in to send a message