Loading…
Loading property…
በመገናኛ እምብርት አካባቢ፣ ከአስፋልት አቅራቢያ የሚገኝ ጥራቱን ጠብቆ የተገነባ ባለ G+B+G+2 ህንፃ ለሽያጭ ቀርቧል። ህንፃው በአሁኑ ወቅት እስከ G+1 ድረስ የተሰራ ሲሆን፣ የራሱ የሆነ ከርሰ-ምድር ውሃ (Water Well) የተቆፈረለት ነው!📌 የቤቱ/ቦታው ዋና ዋና መግለጫዎች (Features): 📍 ቦታ/አድራሻ: መገናኛ (ከዋናው አስፋልት በ100 ሜትር ብቻ እርቀት ላይ 📐 ጠቅላላ የቦታ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር 🏗️ የህንፃው ደረጃ: G+B+G+2 (እስከ G+1 ለተን የተሰራ 💧 ተጨማሪ መገልገያ: የራሱ የከርሰ-ምድር ውሃ ያለው 🌳 ተጨማሪ ክፍት ቦታ: ከጎኑ ሰፊ ክፍት ስፔስ ያለው (አሮጌ ቤት ያለበት፤ ፈርሶ ለሌላ ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን)
Sign in to message the ERMI THE ETHIOPIA team and keep the whole conversation in one place.
Sign in to send a message