• June 30, 2022 7:39 am
  • Addis Ababa
Br 3,200,000total price

በአስቸኳይ የሚሸጥ የኮንደሚንየም🌟

⭐️ቦሌ አራብሳ

ለታክሲ ምቹ አደባባይ አካባቢ
⭐️በደንብ ጽድት ብሎ የተሰራ ቆንጆ ቤት
⭐️ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
⭐️ዕዳ የዘጋ ዲጅታል ካርታ ያለው
⭐️5 አመት የሞላው
⭐️ስም ቀጥታ ማዞር ይቻላል

Spread the love