Br 130,000,000
ቦታ – መገናኛ ሴንቸሪ ሞል አካባቢ
ጂ+6
204 ካሬ ሜትር
በአጠቃላይ 10 አፓርታማዎች
8ቱ አፓርታማዎች
2 መኝታ ክፍል እያንዳንዱ 100 ካሬ
2 መታጠቢያ ቤቶች፣ወጥ ቤት ( open / closed kitchen)
የእቃ ማስቀመጥ ቦታ (storage) + የልብስ ማጠቢያ
የዙሪያ ድምጽ ማጉያ (built in surround speakers)
2 ባለ ሁለትዮሽ ክፍሎች ( duplex units )
3 መኝታ ክፍል እያንዳንዱ 200 ካሬ
3 መታጠቢያ ቤቶች
ወጥ ቤት ( open / closed kitchen)
የእቃ ማስቀመጥ ቦታ (storage) + የልብስ ማጠቢያ
የተከለለ ግቢ ( gated compound)
ከዋናው መንገድ 80 ሜትር
2 የፊት እና የኋላ በሮች
ለ 10 መኪናዎች ማቆሚያ ቦታ
31,000ሊትር ተጠባባቂ ውሃ
የደህንነት ካሜራዎች (CCTV)
ጠባቂ ቤት + መጸዳጃ ቤት
የመጠባበቂያ ጀነሬተር ክፍል
የጋራ የእቃ ማስቀመጥ ቦታ ( common store)
የቆሻሻ መጣያ ( garbage shoot)
200 ካሬ የጋራ እርከን (terrace) ከመታጠቢያ ቤት እና ፏፏቴ ጋር
ከከተማው 360° እይታ ጋር
ዋጋ 130,000,000
Overview
- Sub City : Yeka
- Appt Size : 204sqm
- Bed : 8
- Bath : 8